ላሊበላ

ላሊበላ

በኢትዮጵያ፣ በአማራ ክልል በቀድሞው የወሎ ክፍለ ሃገር የምትገኝ ከተማ ነች። በ12.04° ሰ 39.04° ምዕ ላይ የምትገኘው የላሊበላ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ 2,500 ሜትር ከፍታ ያላት ስትሆን የህዝቡም ብዛት ወደ 11,152 ነው። 1 ላሊበላ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ከተማዎች መካከል ከአክሱም ቀጥላ በሁለተኛነት ደረጃ የምትገኝ ከተማ ስትሆን፣ ለአብዛኞቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንደ ዋና የእምነት ማእከል በመሆን ታገለግላለች። የላሊበላ ነዋሪዎች በአብዛኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ናቸው።
የላሊበላን ከተማ በዋነኛነት ታዋቂ ያረጉዋት ከክ.ል. በኋላ በ13ኛው መቶ ክፍለዘመን እንደ ተሰሩ የሚነገርላቸው 11 አብያተ-ክርስቲያናት ናቸው። በኢትዮጵያ ትውፊት መሰረት እነዚህ አብያተ-ክርስቲያናት በንጉሥ ላሊበላ ዘመን በቅዱሳን መላዕክት እረዳትነት እንደተሰሩ የሚታመን ሲሆን ግርሃም ሃንኮክ የተባለው እንግሊዛዊ ፀሃፊ ግን እኤአ በ1993 ዓ.ም ባሳተመውና The Sign and the Seal በተባለው መጽሃፉ አብያተ-ክርስቲያናቱን በማነፁ ሥራ ላይ ቴምፕላርስ የሚባሉት የመስቀል ጦረኞች ተካፍለዋል ሲል አትቷል ነገር ግን ማረጋገጫ አልነበረውም። እነዚሀ አብያተ-ክርስቲያናት ውስጥ አርባ ትንንሽ ቤተክርስቲያኖች አሉ።
ንጉሡ ላሊበላ የሚለውን ስም ያገኘው፣ ሲወለድ በንቦች ስለተከበበ ነው ይባላል። ላል ማለት ማር ማለት ሲሆን፤ ላሊበላ ማለትም -ላል ይበላል (ማር ይበላል) ማለት አንደሆነ ይነግራል። ውቅር ቤተክርስቲያናቱን ንጉሡ ጠርቦ የስራቸው ከመላእክት እገዛ ጋር እንደሆነ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይነግራል። በ16ኛው ከፍለ ዘመን አውሮፓዊ ተጓዥ ላሊበላን ተመልክቶ «ያየሁትን ብናግር ማንም እንደኔ ካላየ በፍጹም አያምነኝም» ሲል ተናግሮ ነበር።
በላሊበላ 11 ውቅር ዐብያተ ክርስቲያናት ያሉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ቤተ ጊዮርጊስ (ባለ መስቀል ቅርፁ) ሲታይ ውሃልኩን የጠበቀ ይመስላል። ቤተ መድሃኔ ዓለም የተባለው ደግሞ ከሁሉም ትልቁ ነው።

የ አለቃ ገብረ ሐና ቀልዶች

አለቃ ገብረ ሐና ቀልዶች

  1. አለቃ ገብረ ሐና እና ቀልዶቻቸው' ተዘጋጀ በዳንኤል አበራ 2000 አ.ም.
  2. ሃድጎ -አህያ ሸራህያ
  3. ጎመን እያበሰልሁ ነው
  4. አይ ጎራዴ አይ አስተጣጠቅ
  5. እንደምን አደራችሁ
  6. እሱን ይጨርሱና
  7. አሸነፈቻቸው
  8. ሌላ እደግሞታለሁ
  9. እያሳራኝ ነው
  10. አለቃ ገብረ ሃና ሞቱ
  11. አሬን ስበላ ከረምሁ (1)(2)
  12. አምባው ተሰበረ
  13. አለመመጣጠን
  14. አለቃ ግ/ረኃና በጣም አጭር - ድንክዬ ሰው ናቸው
  15. ገብተሽ አልቀሽ
  16. ለሰማይ የምትቀርቢ
  17. እዚያም ቤት እሳት አለ
  18. በጃቸው
  19. ደርቆ ተንጣጣ
  20. እሷ ትታቀፋለች
  21. ውዳሴ ማርያም ልደገም
  22. ቁጭ ብዬ ሳመሽ
  23. ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ
  24. አስበጂና ላኪልኝ
  25. ማን ደፍሮ ይገባል
  26. ምልምሎች
  27. ጭን እያነሱ መስጠት
  28. ዋናውን ይዘው
  29. እኔ ለነካሁት
  30. መውጫችንን ነዋ
  31. ኩኩሉ
  32. በጠማማ ጣሳ
  33. አስደግፈውት አመለጡ
  34. በሰው አገር ቀረሁ
  35. ከአልጋ ላይ ወድቄ ነው
  36. የተልባ ማሻው ሚካኤል
  37. ወላሂ ኑ እንብላ
  38. ግም ግም ሲል
  39. ቢሻን እንበላለን ቢሻን እንጠጣለን
  40. ከመሶብዎ አይጡ
  41. የመጣሁበት ነው
  42. ጠረር አርገሽ ቅጂው
  43. ዝግንትሉ ሞልቷል
  44. ጥፍር ያስቆረጥማል
  45. የጓደኛህን ቀን ይስጥህ
  46. በቁሜ ቀምሼ መጣሁ
  47. ሺ ነዋ
  48. ቡሊ የአለቃ አህያ
  49. በጠማማ ቁና ሁለት ሁለት (1)(2)
  50. አለቃ አለ ዕቃ
  51. ሰይጣኑ ይውለድህ
  52. በሌባ ጣትሽ አታሳዪኝ
  53. አንቺ ባይበላሽ (1)(2)
  54. ቤቴ በየት ዞረህ መጣህ
  55. መቋሚያዬን አቀብዪኝ
  56. ባዶ ሽሮ
  57. ነዪ ብዪ እንጂ
  58. ገብርኤልና ሚካኤል ተታኮሱ
  59. ለምን ደወልሽው
  60. ቃታ መፈልቀቂያሽን
  61. ጠረር አድርገሽ ቅጂው
  62. አንድማ ግዙ
  63. በጠርር ሄጄ በታህሳሥሥ
  64. መልግጌ አባስኩት
  65. በነካ አፍህ
  66. ተኖረና ተሞተ
  67. መሞትዎት ነው
  68. የአለቃ የልጅ ልጅ
  69. ጊዮርጊስ አህዮቹን ይዞ የወረደ ጊዜ